የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት መልዕክት

የፕሬዝዳንቱ መልዕክት

የከተማችን ፍ/ቤቶች በአዲስ መልክ ከተቋቋሙበት ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ ራሳቸውን በተለያየ ሁኔታ በማደራጀት የፍትሕ ሪፎርሞችን ተግባራዊ በማድረግ ለከተማው ሕብረተሰብ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይቷል፡፡ ከዚህም ባሻገር በተለይ የፍ/ቤቶችን አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ የከተማዋን መልክአ-ምድር በማጥናት ሕብረተሰቡ ከምርት ተግባሩ ሳይፈናቀል አገልግሎት እንዲያገኝ ሰፊ ስራ ተሰርቷል፡፡ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ እንግልት እና ምልልስ እንዲቀንስ በማሰብ አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ እንዲደገፉ በማድረግ ጥራትና ቅልጥፍና እንዲኖር ወሳኝ ሥራ ተከናውኗል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ

ዳኞች (Our Team)

አቶ መልካሙ አብርሃም ሲዳ
አቶ መልካሙ አብርሃም ሲዳ

ምክትል ፕሬዝዳንት

ወ/ሮ አበባየው አክርሶ
ወ/ሮ አበባየው አክርሶ

ዳኛ

አቶ በቀለ ከተማ
አቶ በቀለ ከተማ

ዳኛ

አቶ ደገፉ አርገታ
አቶ ደገፉ አርገታ

ዳኛ

አቶ ሄኖክ ማሞ
አቶ ሄኖክ ማሞ

ዳኛ

አቶ ምስጋና ተሾመ
አቶ ምስጋና ተሾመ

ዳኛ

አቶ ጴጥሮስ ጮሮሮ
አቶ ጴጥሮስ ጮሮሮ

ዳኛ

አቶ ወንድሙ ካሳ
አቶ ወንድሙ ካሳ

ዳኛ

አቶ ሀብታሙ ጸጋዬ
አቶ ሀብታሙ ጸጋዬ

ዳኛ

አቶ አለማየው ለየ
አቶ አለማየው ለየ

ዳኛ

አቶ ከፍያለው ደጀኔ
አቶ ከፍያለው ደጀኔ

ዳኛ

አቶ ያቆብ ተክሌ
አቶ ያቆብ ተክሌ

ዳኛ

LatestNews

የፌስቡክ ገጽ

የድረ ገጽ ተመልካቾች ብዛት

  • Visitors:
    • Today:1
    • This week:37
    • This month:42
    • This year:58