banner

የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች

የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች

11 Jun 2021 admin

የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች

በሃዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ስር ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች የሚገኙ ሲሆን እነሱም የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት እና የቱላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ናቸው፡፡ እነኚህ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች ከተመሰረቱበት  አላማ  አንፃር  ለህብረተሰቡ በአዋጁ መሰረት ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተሰጠውን ፍታብሔረና የንጀል ጉዳዮችን ለተገልጋይ ፈጣን ፣ቀልጣፋ፣ፍተሐዊና ተደራሽ በሆነ መልኩ የፍትህ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኝ ሲሆን ፡እነዚሕን አገልግሎቶች እየተሰጡ የሚገኙት በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ፍ/ቤት ስር በሶስት ምድብ ችሎቶች እና በቱላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ስር በአንድ ምድብ ችሎት ነው፡፡