ራዕይ(Vission)
የከተማ ፍ/ቤቶች ነፃ ገለልተኛና ፍትሐዊ በመሆን ቀልጣፋ፣ ውጤታማ፣ ሚዛናዊና ጥራት ያለው አገልግሎት ለሕብረተሰቡ በመስጠት የሕዝብን እርካታና አመኔታ ያተረፈ ተቋም ሆኖ ማየት!
ተልዕኮ(Missio)
በሕግ የሚመራና ነፃ ፣ ገለልተኛና ፍትሐዊ የዳኝነት አካል በመፍጠር በሕዝብ አገልጋይነትና በተጠያቂነት ስሜት ቀልጣፋ ሚዛናዊና ጥራት ያለው አገልግሎት ለሁሉም ሕብረተሰብ በመስጠት የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ !
እሴቶቻች (Values)
ግልጽነት ( Transparency)
ገለልተኝነት ( Neutrality)
እኩልነት (Equality)
ሚዛናዊነት (Fairness)
ተደራሽነት ( Accessibility)
ውጤታማነት ( Effectiveness)
ምላሽ ሰጭነት (Responsiveness)
ሀቀኝነትና ታማኝነት (Honesty and loyalty)
ብቃትና ቅልጥፍና (Competence and efficiency