banner

ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች

የፍርድቤቱ ራዕይ ተልዕኮ እና እሴቶች

ራዕይ(Vission)

የከተማ /ቤቶች ነፃ ገለልተኛና ፍትሐዊ በመሆን ቀልጣፋ፣ ውጤታማ፣ ሚዛናዊና ጥራት ያለው አገልግሎት ለሕብረተሰቡ በመስጠት የሕዝብን እርካታና አመኔታ ያተረፈ ተቋም ሆኖ ማየት!

ተልዕኮ(Missio)

በሕግ የሚመራና ነፃ ገለልተኛና ፍትሐዊ የዳኝነት አካል በመፍጠር በሕዝብ አገልጋይነትና በተጠያቂነት ስሜት ቀልጣፋ ሚዛናዊና ጥራት ያለው አገልግሎት ለሁሉም ሕብረተሰብ በመስጠት የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ !

እሴቶቻች  (Values)

ግልጽነት ( Transparency)
ገለልተኝነት ( Neutrality)
እኩልነት (Equality)
ሚዛናዊነት (Fairness)
ተደራሽነት ( Accessibility)
ውጤታማነት ( Effectiveness)
ምላሽ ሰጭነት (Responsiveness)
ሀቀኝነትና ታማኝነት (Honesty and loyalty)
ብቃትና ቅልጥፍና (Competence and efficiency