hchighcourt@gmail.com /hawassacityhighcort/ @hawassacityhighcort
በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘጋጅነት በይርጋለም ከተማ አግሮ እዳስትሪ ፖርክ የስብሰባ አደራሽ ኬዝ ፍሎ ማንጅመንት ላይ እና የፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ የስልጠናው ዋና አላማም ደንበኞችን ማርካትና የደበኞችን እርካታ ማስፈን ነው ::
ባዛሬው ቀን በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ስነምግባርና ጸረሙስናን በተመለከተ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰታል በዚህም ስልጠና ላይ ለሙስና መስፋፋት እንደምክኒያት የሚጠቀሱት የአገልግሎት ሰጪዎች
በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ምክር ቤት ሰብሳቢነት ሶስቱ የፍትህ አካላት ማለትም ፍርድ ቤት ;ዐ/ህግ ና ፖሊስ በምክር ቤት አፈጉኤ ሰብሳቢነት አገልግሎት አሰጣጣቸውን በተመለከተ ህብረተሰቡ ምን አይነት አውንታዊ ና አሉታዊ ምላሽ
በዛሬው ዕለት በይርጋለም ከተማ በፉራ ቁጥር 1 አዳራሽ የተካሄደ የባለድርሻ አካላት ማለትም የፍርድ ቤት ጉዳይ የሚመለከታቸው ውይይት አደርጉ የስብሰባው ዋና አላማ ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት በማ
የሀዋሳ ከተማ ፍርድ ቤት አድራሻ
© 2021. Sidama N/R/S Supreme Court Hawassa City High Court. All Rights Reserved.
Designed By SNNPRS-BOSIT, Software Team