banner

ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

1 Jun 2021 admin

በዛሬው ዕለት በይርጋለም ከተማ በፉራ ቁጥር 1 አዳራሽ የተካሄደ የባለድርሻ አካላት ማለትም የፍርድ ቤት ጉዳይ የሚመለከታቸው ውይይት አደርጉ የስብሰባው ዋና አላማ ከባላድርሻ አካላት ጋር 2014 . የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት በማድረግ በበጀት አመቱ የተከናወኑ በርካታ የሚበረታቱ አፍጻሞች እንዳሉ ሆነው በበጀት አመቱ በተለያዩ ምክኒያት ያልተፈጸሙ ጉዳዬች 2015 . ዕቅድ ውስጥ በማስገባት መስተካከል እንዳለበት መድርኩ ላይ የተሳተፉ የባለድርሻ አካላት እንደግበአት የሚሆን ሀሳብ ሰተዋል::በመቀጠልም 2015 . ዕቅድ በማቅረብ ከተሳታፊዎች ሀሳብበመሰብሰብ ውይይቱን አጠቃለዋል::