banner

የፍርድ ቤቱ ሬጅስትራር

የፍርድ ቤቱ ሬጅስትራር

11 Jun 2021 admin

የሬጅስተራር ስራ ሂደት ዋና ተግባራት

  • የራሱንና በስሩ ያሉ ሰራተኞችን የዓመታዊ የውጤት ተኮር ዕቅድ ያዘጋጃል፤ለሥራ ሂደቱ አቅርቦጸድቃል ፡፡እነዲሁም በስሩ ያሉ ሰራተኞችን ይቆጣጠራል፡፡
  • ማንኛውንም ወደ ፍርድ ቤቱ የሚቀርቡትን አቤቱታዎችን ይመረምራል እነዲሁም ፋይል እንዲከፈት  ይመራል፡፡
  • ከመዝገብ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ተቀብሎ ለሚመለከተው  ችሎት ይመራል፡፡
  • ከመዝገብ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ይሰበስባልደራጃል ለስራ ሂደቱ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
  • የተለያዩ  የፍረድቤት አገልግሎት የሚያሳልጡ ፎርማቶችን ያዘጋጃል ፣ተገልጋዮችም እንዲጠቀሙ ያደርጋል፡፡
  • የችሎት ውሎ ማስረጃ ለሚጠይቁ አካላት ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል፡፡