banner

Our Blog

በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡
በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡

በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘጋጅነት በይርጋለም ከተማ አግሮ እዳስትሪ ፖርክ የስብሰባ አደራሽ ኬዝ ፍሎ ማንጅመንት ላይ እና የፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ የስልጠናው ዋና አላማም ደንበኞችን ማርካትና የደበኞችን እርካታ ማስፈን ነው ::

19 Jun 2024 hchcA
Read more
ለሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ስነምግባርና ጸረሙስናን በተመለከተ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥታል
ለሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ስነምግባርና ጸረሙስናን በተመለከተ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥታል

ባዛሬው ቀን በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ስነምግባርና ጸረሙስናን በተመለከተ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰታል  በዚህም ስልጠና ላይ ለሙስና መስፋፋት እንደምክኒያት የሚጠቀሱት የአገልግሎት ሰጪዎች

10 Aug 2021 admin
Read more
 በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ምክር ቤት ሰብሳቢነት የምክክር መድረክ ተካሄደ
በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ምክር ቤት ሰብሳቢነት የምክክር መድረክ ተካሄደ

በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ምክር ቤት ሰብሳቢነት ሶስቱ የፍትህ አካላት ማለትም ፍርድ ቤት ;ዐ/ህግ ና ፖሊስ በምክር ቤት አፈጉኤ ሰብሳቢነት አገልግሎት አሰጣጣቸውን በተመለከተ ህብረተሰቡ ምን አይነት አውንታዊ ና አሉታዊ ምላሽ

1 Jun 2021 admin
Read more
ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡

በዛሬው ዕለት በይርጋለም ከተማ በፉራ ቁጥር 1 አዳራሽ የተካሄደ የባለድርሻ አካላት ማለትም የፍርድ ቤት ጉዳይ የሚመለከታቸው ውይይት አደርጉ የስብሰባው ዋና አላማ ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት በማ

1 Jun 2021 admin
Read more