banner

የስር ፍርድቤቶች

የስር ፍርድቤቶች

11 Jun 2021 admin

          የስር ፍ/ቤቶች

በሃዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ስር ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቶች የሚገኙ ሲሆን እነሱም የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት እና የቱላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ናቸው፡፡ እነኚህ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች  ስር አራት የስር ፍ/ቤቶች ይገኛሉ እነሱም፦

1. በሐዋሳ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት

  • የታቦር አከባቢ ምድብ ችሎት
  • አዲስ ከተማ አከባቢ ምድብ ችሎት
  • መሃልና ሐይቅ አከባቢ ምድብ ችሎት

2. በቱላ ከተማ  መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት

  • ጨፌና ዳቶ አከባቢ ምድብ ችሎት