በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡
19 Jun 2024
hchcA
በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘጋጅነት በይርጋለም ከተማ አግሮ እዳስትሪ ፖርክ የስብሰባ አደራሽ ኬዝ ፍሎ ማንጅመንት ላይ እና የፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ የስልጠናው ዋና አላማም ደንበኞችን ማርካትና የደበኞችን እርካታ ማስፈን ነው ::