የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት መልዕክት
የፕሬዝዳንቱ መልዕክት
የከተማችን ፍ/ቤቶች በአዲስ መልክ ከተቋቋሙበት ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ ራሳቸውን በተለያየ ሁኔታ በማደራጀት የፍትሕ ሪፎርሞችን ተግባራዊ በማድረግ ለከተማው ሕብረተሰብ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይቷል፡፡ ከዚህም ባሻገር በተለይ የፍ/ቤቶችን አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ የከተማዋን መልክአ-ምድር በማጥናት ሕብረተሰቡ ከምርት ተግባሩ ሳይፈናቀል አገልግሎት እንዲያገኝ ሰፊ ስራ ተሰርቷል፡፡ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ እንግልት እና ምልልስ እንዲቀንስ በማሰብ አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ እንዲደገፉ በማድረግ ጥራትና ቅልጥፍና እንዲኖር ወሳኝ ሥራ ተከናውኗል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
ዳኞች (Our Team)
Google Map
የፌስቡክ ገጽ
የድረ ገጽ ተመልካቾች ብዛት
- Visitors:
- Today:1
- This week:37
- This month:42
- This year:58