የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት መልዕክት
![](/sites/default/files/2022-11/BHeadM1.png)
የፕሬዝዳንቱ መልዕክት
የከተማችን ፍ/ቤቶች በአዲስ መልክ ከተቋቋሙበት ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ ራሳቸውን በተለያየ ሁኔታ በማደራጀት የፍትሕ ሪፎርሞችን ተግባራዊ በማድረግ ለከተማው ሕብረተሰብ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ሲሰጡ ቆይቷል፡፡ ከዚህም ባሻገር በተለይ የፍ/ቤቶችን አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ የከተማዋን መልክአ-ምድር በማጥናት ሕብረተሰቡ ከምርት ተግባሩ ሳይፈናቀል አገልግሎት እንዲያገኝ ሰፊ ስራ ተሰርቷል፡፡ በአገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ እንግልት እና ምልልስ እንዲቀንስ በማሰብ አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ እንዲደገፉ በማድረግ ጥራትና ቅልጥፍና እንዲኖር ወሳኝ ሥራ ተከናውኗል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
ዳኞች (Our Team)
![አቶ መልካሙ አብርሃም ሲዳ](/sites/default/files/2023-03/Melkamu%20Abreham.png)
አቶ መልካሙ አብርሃም ሲዳ
ምክትል ፕሬዝዳንት
![ወ/ሮ አበባየው አክርሶ](/sites/default/files/2023-03/%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3%E1%8B%A8%E1%8B%8D%20%E1%8A%A0%E1%8A%AD%E1%88%AD%E1%88%B6.png)
ወ/ሮ አበባየው አክርሶ
ዳኛ
![አቶ በቀለ ከተማ](/sites/default/files/2023-03/Bekele%20Ketema.png)
አቶ በቀለ ከተማ
ዳኛ
![አቶ ደገፉ አርገታ](/sites/default/files/2023-03/Dagafu%20Aregata.png)
አቶ ደገፉ አርገታ
ዳኛ
![አቶ ሄኖክ ማሞ](/sites/default/files/2023-03/Henok%20Mamo.png)
አቶ ሄኖክ ማሞ
ዳኛ
![አቶ ምስጋና ተሾመ](/sites/default/files/2023-03/Misgana%20Teshome.png)
አቶ ምስጋና ተሾመ
ዳኛ
![አቶ ጴጥሮስ ጮሮሮ](/sites/default/files/2023-03/Petrose.png)
አቶ ጴጥሮስ ጮሮሮ
ዳኛ
![አቶ ወንድሙ ካሳ](/sites/default/files/2023-03/Ourteam4.png)
አቶ ወንድሙ ካሳ
ዳኛ
![አቶ ሀብታሙ ጸጋዬ](/sites/default/files/2023-03/Habtamu%20Tsegaye.png)
አቶ ሀብታሙ ጸጋዬ
ዳኛ
![አቶ አለማየው ለየ](/sites/default/files/2023-03/Alemayew%20Leye.png)
አቶ አለማየው ለየ
ዳኛ
![አቶ ከፍያለው ደጀኔ](/sites/default/files/2023-03/Ourteam3.png)
አቶ ከፍያለው ደጀኔ
ዳኛ
![አቶ ያቆብ ተክሌ](/sites/default/files/2023-03/Yaekob%20Tekle.png)
አቶ ያቆብ ተክሌ
ዳኛ
LatestNews
![በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡](/sites/default/files/2024-06/news1.png)
በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ፡፡
በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘጋጅነት በይርጋለም ከተማ አግሮ እዳስትሪ ፖርክ የስብሰባ አደራሽ ኬዝ ፍሎ ማንጅመንት ላይ እና የፍታብሔር ስነስርአት ላይ ለአጠቃላይ የከተማው ዳኞች ስልጠና ተሰጠ የስልጠናው ዋና አላማም ደንበኞችን ማርካትና የደበኞችን እርካታ ማስፈን ነው ::
![ለሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ስነምግባርና ጸረሙስናን በተመለከተ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥታል](/sites/default/files/2022-12/Newsp1.png)
ለሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ስነምግባርና ጸረሙስናን በተመለከተ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥታል
ባዛሬው ቀን በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰራተኞች ስነምግባርና ጸረሙስናን በተመለከተ አጠቃላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰታል በዚህም ስልጠና ላይ ለሙስና መስፋፋት እንደምክኒያት የሚጠቀሱት የአገልግሎት ሰጪዎች
![በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ምክር ቤት ሰብሳቢነት የምክክር መድረክ ተካሄደ](/sites/default/files/2022-12/Newspic2.png)
በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ምክር ቤት ሰብሳቢነት የምክክር መድረክ ተካሄደ
በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በከተማው ምክር ቤት ሰብሳቢነት ሶስቱ የፍትህ አካላት ማለትም ፍርድ ቤት ;ዐ/ህግ ና ፖሊስ በምክር ቤት አፈጉኤ ሰብሳቢነት አገልግሎት አሰጣጣቸውን በተመለከተ ህብረተሰቡ ምን አይነት አውንታዊ ና አሉታዊ ምላሽ
![ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡](/sites/default/files/2022-12/Newspic3.png)
ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
በዛሬው ዕለት በይርጋለም ከተማ በፉራ ቁጥር 1 አዳራሽ የተካሄደ የባለድርሻ አካላት ማለትም የፍርድ ቤት ጉዳይ የሚመለከታቸው ውይይት አደርጉ የስብሰባው ዋና አላማ ከባላድርሻ አካላት ጋር የ2014 ዓ.ም የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት በማ
Google Map
የፌስቡክ ገጽ
የድረ ገጽ ተመልካቾች ብዛት
- Visitors:
- Today:1
- This week:37
- This month:42
- This year:58